ልጆች በነፃነት ሲቦርቁና በደስታ ሲያድጉ ማየት ትልቅ እርካታ ይሰጣል። በእኛ ማዕከል፣ እያንዳንዱ ልጅ በጨዋታና በእንቅስቃሴ ብርታትን እንዲያገኝና በደስታ እንዲሞላ ልዩ ትኩረት እንሰጣለን።
End of Content.
የልጅዎ አስተማማኝ ሁለተኛ ቤት!
ሕፃናት በሰላም ተጠብቀው፣ በፍቅር ታቅፈውና በባህላችን ታንጸው እንዲያድጉ በትጋት እንሠራለን። ትኩረታችንም ጥራት ባለው እንክብካቤ፣ በመሠረታዊ ትምህርትና በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ላይ ነው።
© 2026 Femeze Daycare Center. Developed by HF Digital Networks PLC