Parent / Guardian Full Name *
Phone Number *
Email Address
Child’s Age *
Program of Interest * Select a ProgramCultural & Habesha EducationBegena (Traditional Harp)TaekwondoFlexible ChildcareFull-Time DaycareConsultation / Visit
Preferred Start Date
Message / Additional Information
I agree to be contacted by Femeze Daycare Center regarding my inquiry.
በፋምዝ የህፃናት ማቆያ፤ ከወላጆችና ከአሳዳጊዎች ጋር በግልጽነት መገናኘት ለልጆች እድገት መሰረት እንደሆነ እናምናለን። ልጅዎን ለመመዝገብ፣ ማዕከላችንን በአካል መጥተው ለመጎብኘት ወይም ስለ ፕሮግራሞቻችን ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ የኛ የሥራ ቡድን እርስዎን ለመርዳትና ተገቢውን ማብራሪያ ለመስጠት ሁሌም ዝግጁ ነው።
ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ ለልጅዎ ምዝገባ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦
📞 የቢሮ ስልክ፦ 011 839 0313
📱 ሞባይል (1)፦ 095 312 3266
📱 ሞባይል (2)፦ 094 734 9847
የሥራ ሰዓት
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ፦ ከጠዋቱ 1፡00 – እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት (7:00 AM – 4:00 PM)
አድራሻ
አያት፣ ፍሬሽ ኮርነር መንገድ (ዞን 6)
የልጅዎ አስተማማኝ ሁለተኛ ቤት!
ሕፃናት በሰላም ተጠብቀው፣ በፍቅር ታቅፈውና በባህላችን ታንጸው እንዲያድጉ በትጋት እንሠራለን። ትኩረታችንም ጥራት ባለው እንክብካቤ፣ በመሠረታዊ ትምህርትና በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ላይ ነው።
© 2026 Femeze Daycare Center. Developed by HF Digital Networks PLC